የፕሬዝዳት ኦባማ ጉብኝትና ንግግር በበርሊን DW Amharic June 19, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኦባማ በንግግራቸዉ የሰዉ ልጅ እኩልነት፥ የመንቀሳቀስና የመሥራት መብቱ እንዲከበር፥ የኩሌር ጦር መሳሪያ ቅነሳ እንዲደረግ ጠይቀዋል።አስተናጋጃቸዉ የጀርመንዋ መራሒተ መንግሥት ወይዘሮ አንጌላ ሜርክልም የዲሞክራሲ ሥርዓትና የሕዝብ ነፃነትን ማክበር አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል