አፍሪቃውያን ስደተኞች በኢጣልያ

ከመቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ኢጣልያ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ገብተዋል። በዚሁ ጉዞዋቸው ስደተኞቹ ብዙ ከመንገላታታቸው ሌላ ህይወታቸውንም እንደደሚያጡ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያሳያሉ።