Amharic አፍሪቃውያን ስደተኞች በኢጣልያ DW Amharic Jun 18, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከመቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ኢጣልያ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ገብተዋል። በዚሁ ጉዞዋቸው ስደተኞቹ ብዙ ከመንገላታታቸው ሌላ ህይወታቸውንም እንደደሚያጡ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያሳያሉ።