የኢትዮጵያ እና የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ውይይት DW Amharic June 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ እና የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአባይ ተፋሰስ የግድብ ግንባታ ላይ ከትናንት ጀምረው ሲወያዩ ከቆዩ በኋላ ዛሬ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።