በዓባይ ወንዝ የግብጽ እና የኢትዮጵያ ንትርክ

የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት በጥቁር ዓባይ ላይ ከምትሠራው ግድብ አኳያ ከግብፅ በኩል የተሰነዘሩ አስተያየቶች ያስቆጡአቸው መሆኑን በሰጡት መግለጫ ላይ አስታወቁ ።