Amharic የአባይ ግድብ የግብፅ ተቃውሞና የኢትዮጵያ መልስ DW Amharic Jun 12, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ የግድቡ አጥኚዎች ቡድን ያቀረበውን የጥናት ውጤት እንደገና የመከለስም ሆነ የግድቡን ሥራ የማስቆም ሃሳብ እንደሌላት ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።