Amharic የማንዴላ ጤናና አስተዋፅኦ DW Amharic Jun 12, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞዉ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝደንት እና የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ሃኪም ቤት ከገቡ አምስተኛ ቀናቸዉን ይዘዋል። የሕመማቸዉ ይዞታ ቀደም ሲል ከነበረዉ ጠንከር ማለቱ ቢነገርም እስካሁን በተረጋጋ ሁኔታ እንደሚገኙ የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣናት እየገለፁ ነዉ።