የዉሓ አረንጓዴ እንደምግብ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የዓለም ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄድና ለምግብነት የሚፈለጉ ምርቶች መመናመን የሰዉ ልጆችን የአመጋገብ ሰንሰለት እያሰፋ መሄዱ ነዉ የሚገለፀዉ። በዚህ ሂደት ደግሞ የለመድኩት ወይም የማላዉቀዉ የሚለዉ አማርጦ የመመገብ ልማድ ቦታ የሚኖረዉ አይመስልም።