Amharic የማሊ ቀዉስ እና የተኩስ አቁም ንግግር DW Amharic Jun 10, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የማሊ መንግሥትና፤ በአገሪቱ የሚገኙት የቱዋሪግ ዓማጺያን የተኩስ አቁም ድርድር ጀመሩ። ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ የጀመረዉ ይህ ንግግር፤ በአገሪቱ በሚቀጥለዉ ወር ከሚካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ በፊት በሰሜናዊ ማሊ የሚታየዉን ዉዝግብ ለመፍታት እንደሆነ ታዉቋል።