ቱርክ የኤርዶኻን መንግሥትና የገጠመዉ ተቃዉሞ
ያም ሆኖ ጋዛፊን፥ሙባረክን፥ ሳሌሕን፥ ወይም አሰድን አይደሉም።ሥልጣን የያዙት በሕዝብ ተመርጠዉ እንጂ እንደ ቃዛፊ በመፈንቅለ መንግሥት፥ እንደ ዓሊ አብደላ ሳሌሕ በሞተ-ከዳ፥ እንደ ሙባረክ፥ እንደ አሰድ በዉርስ አይደለም።እርግጥ ነዉ እንደ አሰድ የጦር መኮንን ልጅ ናቸዉ