Amharic የሠርግ ድግስ ቅንጦትና ድህነት DW Amharic Jun 6, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለፍቅረኛሞች፤ ብሎም ለቤተሰብና ዘመድ- አዝማድ፤ በሠርግ ድግስ ፤ተመርቆ ጎጆን ቀይሶ፤ በሶስት ጉልቻ መተሳሰርን የመሰለ ታላቅ ደስታ፤ ያለ አይመስለንም። ግን የሠርግ ድግስ ባህላችን በተለይ ወደ ከተማዉ አካባቢ መልኩን የቀየረ ይመስላል።