የኬንያ ተከሳሽ ፖለቲከኞችዋ DW Amharic June 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ ዕቅድ ግን አዲስ ተቃዉሞ ገጥሞታል።ተቃዋሚዉ።ለተበዳዮች የሚቆረቆረዉ ዓለም አቀፍ የሕግ-ባለሙያዎች ኮሚሽ ነዉ፥ የኮሚሽኑ ባልደረባ ወይዘሮ ስቴላ ንዲራንጉ እንደሚሉት ፍርድ ቤቱ ኬንያ ወይም ታንዛኒያ የሚያስችል ከሆነ በከፍተኛዉ የመንግሥት ሥልጣን ላይ የሚገኙት ተከሳሾች የፍርዱን ሒደት በቀላሉ ተፅዕኖ ሳያርፉበታል