Amharic የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ በጃፓን DW Amharic Jun 5, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጃፓን ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ እስከ ሰኞ ሶሥት ቀናት የፈጀ የቶኪዮ ዓለምአቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ተካሂዷል። በዚሁ አጋጣሚም ጃፓን ግንኙነቷን በማጠናከር በሚቀጥሉት አምሥት ዓመታት ውስጥ 32 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪቃ ልማት ለማቅረብ ወስናለች።