የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትና የካናዳው ጉባኤ DW Amharic June 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች ኮሚቴና ሌሎች የፖለቲካና የሲቪክ ማህበረሰብ አባላት የተካተቱበት የኢትዮጵያውያን የጋራ የትግል ሸንጎ ከዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጋር በቅንጅት ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ከመሻሻል ይልቅ እየባሰ መሄዱ ተገልጿል።