የዚምባቡዌ ምርጫ ዝግጅት DW Amharic June 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዚምባቡዌ ለምርጫ እየተዘጋጀች ነዉ። የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞርጋን ቻንጊራይ አስቀድሞ አንዳንድ ማሻሻያዎች መደረግ እንደሚኖርባቸዉ እያሳሰቡ ነዉ። ፕሬዝደንት ሮበር ሙጋቤ በበኩላቸዉ ህገመንግስታዊዉ ፍርድ ቤት በወሰነዉ መሠረት ምርጫዉ በሐምሌ ወር ማለቂያ እንደሚካሄድ ይፋ አድርገዋል።