የአፍሪቃ አንድነት እና የጋዜጠኞቹ ትዉስታ DW Amharic May 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሁሉም ሐገራት ከቀጥታ ቅኝ አገዛዝ እና ከነጭ ዘረኞች ጮቆና ነፃ ወጥተዋል። አፍሪቃዉያን የእዉነተኛ ነፃነት ባለቤቶች፥ የሠላም፥ የዲሞክራሲ፥ የእኩልነት፥ የፍትሕ ባለመብቶች፥ የሐብታቸዉ እኩል ተጠቃሚዎች የሚሆኑበት ዘመን ግን-ዛሬም በሐምሳኛ ዓመቱ ሩቅ መምሰሉ እንጂ ቁጭቱ ከአፄ ሐይለ ሥላሴ-እስከ ክዋሚ ንኩሩማሕ፥