የማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባ DW Amharic May 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/ቤቶች ነው። የማጅራት ገትር ክትባት በመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄድ መሆኑንም ጌታቸው ተድላ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።