የማጅራት ገትር ክትባት በአዲስ አበባ

ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/ቤቶች ነው። የማጅራት ገትር ክትባት በመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄድ መሆኑንም ጌታቸው ተድላ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።