የኢትዮጵያ ሙስሊሞች፥ ቴሌቪዥንና ባሕርዳር ዩኒቨርስቲ DW Amharic May 15, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የእስረኞቹ ጠበቃ እንዳስታወቁት ክሱን የመሠረቱት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጅሐዳዊ ሐራከት በሚል ርዕስ ባሰራጨዉ ፊልም የደንበኞቻቸዉን ሥም በማጥፋቱ ነዉ።በተያያዘ ዜና የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች በበኩላቸዉ ሐይማኖታዊ ነፃነታችንን ገፎናል ያሉት የዩኒቨርስቲዉ አስተዳደር ዉሳኔዉን ካልቀየረ እንደሚከሱ አስታወቁ።