ኢትዮጵያ፤ የባለሥልጣናት መሻርና ምክንያቱ DW Amharic May 15, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ባለፈዉ መስከረም ከያዙ ወዲሕ ሚንስትሮች ከሥልጣን ሲወገዱ አቶ ሐይሉ ሁለተኛዉ ናቸዉ።።አቶ መላኩን ጨምሮ ባንድ ጊዜ በርካታ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሥልጣን ሲወገዱ ወይም ሲከሰሱ ደግሞ የሰሞኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።