የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በዕቅዱ መሠረት እየተከናወነ አይደለም

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የደረሰው የጎርፍ አደጋ ለፕሮጀክቱ መጓተት እንደ ምክንያት ቀርቧል፡፡