ድሪምላይነር አውሮፕላን በረራ መጀመሩ DW Amharic April 30, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ3 ወራት ያህል ከመሬት እንዳይነሳ በመላው ዓለም ታግዶ የቆየውን ድሪም ላይነር አውሮፕላን በማስነሳት ተሳፋሪዎችን ጭኖ መደበኛ በረራ አካሄደ። ጃፓን ድሪምላይነር አውሮፕላን ላይ ሰው ከማሳፈሯ አስቀድሞ መንገደኞች ያልተጫኑበት ከ200 በላይ የበረራ ሙከራዎችን እንደምታደርግ ጠቅሳለች።