የአፍሪቃ ሠላምና ሠላም አስከባሪ DW Amharic April 29, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዉሳኔዉ ሠሜናዊ ማሊን ይቆጣጠሩ የነበሩትን የሙስሊም እና የቱአሬግ አማፂያንን እስካሁን ከሚወጋዉ የፈረንሳይ ጦር አባላት የተወሰነዉን፥ የምዕራብ አፍሪቃ የምጣኔ ሐብት ማሕበረሰብ (ኤኮዋስ) አባል ሐገራትን፥ እና የቻድ ወታደሮችን ሰማያዊ መለዮ ከማልበስ፥ የዕዝ መዋቅሩን ና ወጪን ከመለወጥ ባለፍ አዲስ ብዙም አዲስ ጦር አይዘምትበትም