የአፍሪቃ እና የአዉሮጳ ሕብረቶች ግንኙነት DW Amharic April 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሁለቱ ማሕበራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከተነጋገሩ በሕዋላ እንዳስታወቁት ግጭትና ጦርነት በሚካሔድባቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን እና ሠብአዊ ርዳታን ለማቅረብ በሚጠቅሙ መስኮች ሁሉ በጋራ እየሠሩ ነዉ።ወደፊቱም ትብብራቸዉን አጠናክረዉ የሚቀጥሉበትን ሥልት ቀይሰዋልም።