የብሩንዲ የመገናኛ ዘዴ ረቂቅ ሕግና ተቃዉሞዉ DW Amharic April 23, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለፕሬዝዳት ፔሪ ንኩሩንዚዛ መንግሥት ግን ነባሩ ሕግ ነፃ መገናኛ ዘዴና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር «የልብ አድርስ» አይነት አልሆነም።ያ-ሕግ፥ በመንግሥት መግለጫ እንዲሻሻል፥ በጋዜጠኞቹና በጋዜጠኞች መብት ተሟጋቾቹ አይን እንዲጠናከር፥ መወሰኑ ነዉ ያዲሱ ተቃዉሞ ምክንያት