የኢትዮጵያውያን ስደትና መፍትሔዎቹ DW Amharic April 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለተሻለ ህይወት አገር ጥለው ወጥተው፣ እንደ እቃ በደላሎች የሚሸጡ፣ ገንዘብ ካላመጣችሁ እየተባሉ የሰውነት አካላቶቻቸው ላይ ጉዳት የሚደርስባቸው፣ የግድያ ዛቻ የሚሰነዘርባቸው ብሎም የሚገደሉት ቁጥር ቀላል አይደለም ። ህገ ወጥ እየተባሉ በባዕድ አገር እስር ቤቶች የሚሰቃዩትም እንዲሁ በርካታ ናቸው ።