Amharic ዩናይትድ ስቴትስ ተደጋጋሚ ፍንዳታ DW Amharic Apr 18, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለሐገሪቱ ፕሬዝዳት፥ ለአንድ የምክር ቤት እንደራሴና ለአንዲት ዳኛ ገዳይ መርዝ የታሸገበት ደብዳቤ ተልኮ በፀጥታ አስከባሪዎች ተይዟል።የቦስተኑን ቦምቦች አፍንድተዋል ተብለዉ የተጠረጠሩ ሰዎች መገኘታቸዉ ሲነገር፥ የሰዎቹ ማንነትና አላማ እስካሁን በይፋ አልተነገረም።