ለዓባይ ግድብ ግንባታ 100 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ያስፈልጋል

የታላቁ የዓባይ ግድብ ግንባታ 100 ሚሊዮን ኩንታል የሚያስፈልገው ሲሆን፣ በአሁኑ የገበያ ዋጋ ለግድቡ ግንባታ የሚውለው ሲሚንቶ ወጪ 30 ቢሊዮን ብር ይሆናል፡፡