Amharic እስቶክሆልምና ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ DW Amharic Apr 15, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እ ጎ አ በ 1990ኛዎቹ ዓመታት መግቢያ ገደማ ላይ በአልጀሪያ የደራስያን ግድያ መሥፋፋቱን በመቃወም ፣ ከዓለም ዙሪያ ፣ 300 ደራስያን ዓለም አቀፍ የጸሐፍት ፓርላማ የተሰኘ ማኅበር ካቋቋሙ ወዲህ የተለያዩ ሃገራት ፣ ለችግሩ መፍትኄ ከመሻት አልቦዘኑም።