ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት መፈንቅለ መንግሥት በኋላ
በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የጦር ኃይሉ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን መንግሥት አስወግደው ከጥቂት ቀናት በኋላ መደረግ የነበረበትን ሁለተኛ ዙር ወይም የመለያውን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሰረዙት።