የየመን ፕሬዝዳት ያደረጉት ሹም ሽር DW Amharic April 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ፕሬዝዳቱ ሐዲ ሪፐብሊካን ጋርድ የተሰኘዉን ጠንካራ ክፍለ-ጦር የሚያዙትን የሳሌሕን ልጅ ጄኔራል አሕመድ ዓሊ ሳሌሕን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የየመን አምባሳደር፥ የቀድሞዉን ፕሬዝዳት ሁለት የቅርብ ዘመዶችን ደግሞ በኢትዮጵያና በጀርመን የየመን ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ አድርገዉ ከአጠገባቸዉ አርቀዋቸዋል