Amharic የማሺ ዞን ተፈናቃዮች ሮሮና የክልሉፕሬዝዳንት መልስ DW Amharic Apr 11, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።