ከ1,700 በላይ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ለተጠቃሚዎች ተሰራጩ

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በአለፉት አሥር ወራት ውስጥ ከደንበኞች በቀረበ ጥያቄ መሠረት 1,728 የኢትዮጵያ ደረጃዎች ለተጠቃሚዎች በሽያጭ ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡