በያዝነው ዓመት በጎሳና ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ስምንት ግጭቶች ተከስተዋል

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሚኖሩ ጎሳዎችና ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ስምንት ግጭቶች መከሰታቸውን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡