የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ወጣቶች ውይይት DW Amharic April 9, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሕዝቦች መካከል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሰላም እና ልማት ዓለም አቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተጠየቀ። በዚሁ በአዲስ አበባ በተደረገው ውይይት ላይ የሁለቱ ሀገራት ወጣቶች ተሳታፊዎች ነበሩ።