ቱኒዚያ፣ ግብፅና የሀሳብ ነፃነት መገደቡ DW Amharic April 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቱኒዚያ እና ግብፅ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ አሁንም አዳጋች እንደሆነ የመብት ተሟጋቾች ይገልፃሉ። ተሟጋቾቹ እንደሚሉት በሁለቱም ሀገራት ከተካሄደው ህዝባዊ አብዮት በኋላ ሀሳብን በነፃነት የመግለፁ ሁኔታ እንቅፋት አላጣውም። አርቲስቶች ፣ የኢንተርኔት አምደኞች እና ጋዜጠኞች እየተከሰሱ ነው። የመብት ተከራካሪዎቹ ይህንን ይቃወማሉ።