የ ኦ ዴ ግ ይፋ ምሥረታ፣

ይኸው ግንባር በአብዛኛውበቀድሞ የ ኦ ነ ግ አመራር አባላት የተቋቋመ ቢሆንም፤ የኦሮሞ ህዝብ ከመገንጠል ይልቅ ከሌላው የኢትዮጵያ ብሔርና ብሔረሰብ ጋር በጋራ በመታገል መብቱን ሊያስከብር ይችላል የሚል የፖለቲካ ራእይ የሠነቀ ነው ሲሉ የግንባሩ ከፍተኛ የአመራር አባል ተናግረዋል ።