የመሬት ድርድር ጥያቄን ከንቲባውና ሥራ አስኪያጁ ብቻ እንዲቀበሉ መመርያ ወጣ Ethiopian Reporter May 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በድርድር ማግኘት የሚፈልግ አልሚ ጥያቄውን ማቅረብ ያለበት ለከተማው ከንቲባና ለዋና ሥራ አስኪያጅ ብቻ መሆኑን የሊዝ ቦርድ ምንጮች አመለከቱ፡፡