ዉይይት፤ የኢሕአዴግ ዉሳኔና የኢትዮጵያ እዉነታ DW Amharic March 31, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ገዢዉ ፓርቲ የነደፈዉ የአምሥት ዓመት የልማት መርሐ-ግብር በተያዘለት ጊዜ ተግባራዊ መሆኑ በሚያጠያይቅበት፥ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብአዊ መብት ረገጣ ከፍተኛ ወቀሳ በሚሰነዘርበት ወቅት የተካሔደዉ ጉባኤ ያሳለፋቸዉ ዉሳኔዎች ይዘትና ገቢራዊነት ሌላ ጥያቄ ማስነሳታቸዉ አልቀረም።