9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ተጠናቀቀ
ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተጠናቋል። ስለጉባዔው ሂደት እና ስላሳለፋቸው ውሳኔዎች ነጋሽ መሀመድ የአዲስ አበባውን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል።