የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic March 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሚሼል ጆቶጅያ የሃገሪቱ ህገ መንግሥቱ መታገዱንና ፓርላማውና ካቢኔውምም መበተኑን ትናንት ማምሻውን አስታውቀዋል ። የቀድሞው ዲፕሎማት ጆቶጅያ ወደ ነፃ ተዓማኒና ግልፅ ምርጫዎች ይወስደናል ያሉት 3 አመት ያህል የሚወስደው የሽግግር ጊዜ በአስቸኳይ ጊዜ ህግ እንደሚመራም ከዋና ከተማይቱ ከባንግዊ ተናግረዋል ።