የቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜና የዓለም ሰላም DW Amharic March 25, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመኑ የግጭት ጉዳይ ጥናት ተቋም እንደቆጠረዉ ግን ዓለም ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ እስከ ሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ድረስ ሰወስት መቶ ዘጠና ስድስት ጦርነቶችን ወይም ግጭቶችን አስተናግዳለች።ሚሊዮኖችን ተገድለዉባታል።ሚሊዮነ ሚሊዮናት ቆስለዋል፥ ተሰደዋል ወይም ተፈናቅለዋል። ዛሬም----