የእድገትና ለዉጥ እቅድ DW Amharic March 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እንደ ርእሱ ዐቢይነት ፤ እንዲፈጸም የሚጠበቀው ትግባርም በከፍተኛ ደረጃ የሚተኮርበት ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ ከውጥኑ ሳይታለምበት እንዳልቀረ ይታሰባል። ኢትዮጵያ ፤ የሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ ተምሳሌት እንድትሆን መመኘት በጎ ነገር ነው። በአቅድ መሠረት መፈጸም ፣ማከናወን መቻሉ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው።