የቦስኮ ንታጋንዳ እጅ መስጠት DW Amharic March 23, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ ዓማፅያን ቡድን መሪ ቦስኮ ንታንጋንዳ በቡድናቸው ውስጥ በተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ምክንያት ባለፈው ሰኞ ርዋንዳ በሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ኤምባሲ ተገን ጠየቁ። ዩኤስ አሜሪካ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የሚፈለጉትን ዓማፅያን ቡድን መሪ ለፍርድ ቤቱ ለማስረከብ ዝግጅት ጀምሮዋል።