የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባኤ DW Amharic March 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ አባል ድርጅቶች በየክልላቸዉ ያካሄዱትን ጉባኤ አጠናቀቁ። ድርጅቶቹ ያለፉትን ሁለት ዓመታት እቅድና ተግባራት ከመገምገም በተጨማሪ የአመራር አካላትን መምረጣቸዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ገልፆልናል።