የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባኤ

የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ አባል ድርጅቶች በየክልላቸዉ ያካሄዱትን ጉባኤ አጠናቀቁ። ድርጅቶቹ ያለፉትን ሁለት ዓመታት እቅድና ተግባራት ከመገምገም በተጨማሪ የአመራር አካላትን መምረጣቸዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ገልፆልናል።