Amharic የኦባማ የመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝት DW Amharic Mar 20, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚያደርጉት የአራት ቀናት ጉብኝት ዛሬ ቴልአቪቭ ገቡ። በዚሁ ወቅት የእሥራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና መላው የመንግሥት ካቢኔ ለአሜሪካዊው ፕሬዚደንት አቀባበል አድርገዋል።