‹የዳንኤል ዕይታዎች› ሦስተኛ ዓመት
የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ሦስተኛ ዓመት ሚያዝያ 5 ቀን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ
በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ
- የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ጦማሪዎች ይጋበዛሉ
- የዳንኤል ዕይታዎች የሦስት ዓመት ጉዞ በባለሞያዎች ይዳሰሳል
- ከማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅምና ተጠያቂነት ጋር የተያያዘ ውይይት ይካሄዳል
- በሀገራችን የንባብን ባህል ለማሳደግ ወሳኝ የሆነ አንድ ሕዝባዊ ፕሮጀክት ይፋ ይሆናል፤ አባላትና ተባባሪዎችም ይመዘገባሉ
- የተለያዩ ትምህርት ሰጭ መርሐ ግብሮች ይቀርባሉ
በዚህ መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ በሚቀጥለው የኢሜይል አድራሻ ስምዎንና የኢሜይል አድራሻዎን በመላክ ይመዝገቡ