የርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት DW Amharic March 19, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ሣምንት የተመረጡት የአዲሱ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት ዛሬ በቫቲካን ተከናወነ። የአርጀንቲንያ ተወላጅ የሆኑትን የርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስን በዓለ ሢመት እጅግ ብዙ ሕዝብ፡ በርካታ የሀገር መሪዎችም በሮም ተከታትለውታል። ከሮማ ወኪላችን ተኽለእግዚ ገብረኢየሱስ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።