Amharic ቄስ ጉዲና በምን ይታወሳሉ? DW Amharic Mar 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ዮኣሒም ጋውክ ሰኞ መጋቢት 10 ቀን 2005 ዓም የቄስ ጉዲና ቱምሳ መቃብርን ጎብኝተው የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸው ተዘግቧል። ለመሆኑ በደርግ ዘመን የመካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መሪ የነበሩት ቄስ ጉዲና በምን ይታወሳሉ?